Yetiyôpya-ou-Afäriqara

Yetiyôpya-ou-Afäriqara

NOS TRAVAUX DE RECHERCHES À L’INTÉRIEUR DU GOUVERNEMENT FÉDÉRAL DU YE-ITIYÔPYA MÉTROPOLITAIN, QUI L’AURAIT CRU ?

JAÑ AMHARA??...............................AMHARA ASÜM !!

NOS TRAVAUX  DE RECHERCHES À L’INTÉRIEUR DU GOUVERNEMENT FÉDÉRAL DU YE-ITIYÔPYA MÉTROPOLITAIN, QUI  L’AURAIT CRU ?

AKTIVAH YE-ITIYÔPYA !!

ይሄ ነገር በሰበር ዜና ቢቀርብ ይበዛበታል?

Breaking News !

የአፍሪካዋ ሃገረ -ካሜሮን ህዝብ የዘር ሃረጉ ከአማራ ይመዘዛል . . . ካሜሮኖች አማራዎች ናቸው !!?!!

** ** ** **
Well, ግራ እንደተጋባቹህ እገምታለሁ ይገባኛል።

ታሪክ አንብቤ ወይንም ደግሞ የሐብለ-በራሔ (DNA) ምርመራ አድርጌ አይደለም ይሄን ለጆሯቹህ አዲስ የሆነን "ግኝት" የምነግራችሁ። ይልቁንስ ከራሳቸው ከካሜሮናውያኑ ያገኘሁት እውነተኛ መረጃ ስለሆነ እንጂ።
ሰበር ዜናውን በሌላ ጊዜ በዝርዝር የማቀርበው ቢሆንም በአጭሩ ግን ጉዳዩ እንደዚህ ነው . . .

ስለኢትዮጵያ በውጭ ሃገር የታሪክ ጸሃፊያን የተጻፉ ታሪካዊ መጻህፍትን ለማወቅ የውጭ ሃገር የfb ጓደኞቺን ለመተዋወቅ እሞክራለሁ፡አንዳንዶቹጋም በሌላ ጉዳይም በደምብ እጻጻፋለሁ ።

** ** ** **

የሆነ የ Facebook Page ላይ ምንነቱን በሰዓቱ በማላውቀው የውጭ ሃገር ቋንቋ የውጭ ሰዎች ሲወያዩ አነበብኩ። በየጹሁፋቸው መሃል "አማራ" እና "#አጼልብነድንግል" የሚል ሃሳብ ተደጋግሞ ሲነሳ አየሁኝ። ፎቶውንም ለጥፈውታል ፡ በጣም ስለገረመኝ የገጹን Admin ስለምን እየተወያዩ እንደሆነ ጠየኩት። ለምን አማራ በሚባል ብሄር እና ነገስታት ጉዳይ በጣም Interested እንደሆኑ ጠየኩት። ብዙ በጣም የሚገርሙ እና ያልጠበኳቸውን ነገሮች ነገረኝ።ሃሳቡን ሌላ ጊዜ በዝርዝር አቀርበዋለሁZe

በአጭሩ ግን በዘመነ-መሣፍንት ጊዜ ከኢትዮጵያ ፈልሰው እንደሄዱ እና ካሜሮንን እንደመሰረቱ ፡ ቋንቋቸውም የአውሮፓውያኑ የቅኝ ገዢዎች ቀንበር እስከተጫንውባቸው ድረስ አማርኛ እንደነበር አጫወተኝ። ኢትዮጵያንም እንደ 1ኛ እናት ሃገራቸው እንደሚያስቧት እና መዓት የሚገርሙ ታሪኮቺን ተረከልኝ። እኔ ለራሴ እጅግ ተደምሚያለሁ !

(ኢሜይል አድራሻቺንንም ተለዋውጠን የምፈልጋችውን መጻህፍት እንደሚልክልኝም ቃል ገብቶልኛል።ካስፈቀድኩት በኋሏ Tag አደርገውና የታሪክ ተመራማሪዎች ካላችሁ ማናገር ትቺላላችሁ። ብታናግሩት መልካም ነው)

ከጻፈልኝ አንቀጾች ውስጥ የተወሰኑትን ብቻ ቀንጨብጨብ አድርጌ እንደወረደ አቅርቤላችኋለሁ ይሄውና . . .

ከጻፈልኝ አንቀጾች ውስጥ የተወሰኑትን ብቻ ቀንጨብጨብ አድርጌ እንደወረደ አቅርቤላችኋለሁ ይሄውና . . .51214134_2046196078832528_6855433876534198272_n.jpg

06/02/2019
0 Poster un commentaire

Inscrivez-vous au blog

Soyez prévenu par email des prochaines mises à jour

Rejoignez les 27 autres membres